ማህደር ቤተ-መጽሓፍት
ግባምዝገባ

ሕጋዊ ሰነዶች

  • የመረጃ ኣያያዝ ስርዓት
  • የኣገልግሎት ፓሊሲ
  • የቅጂ መብት ፖሊሲ
  • የተመላሽ ገንዝበ ፓሊሲ
  • የደራሲ ስራ ፓሊሲ

ስለ ማህደር ቤተ-መጻሕፍት (Mahder Books)

ማህደር ቤተ-መጻሕፍት ለኣፍሪካ ቀንድ በተለይ በኢትዮጵያና ኤርትራ ሥነ ጽሑፍ ዕድገትና ተደራሽነት ኣስተዋጽኦ ለማድረግ ተብሎ የተሠራ የዲጂታል መጻሕፍት መደብር ነው። እኛ የተቋቋምነው የአማርኛ፣ የትግርኛ እና የኦሮሚኛ መጻሕፍትን በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ አንባቢያን በቀላሉ ተደራሽ ለማድረግ እና ለኢትዮጵያውያና ኤርትራ ደራሲያን ደግሞ በቀጥታ ከአንባቢያን ጋር ለማገናኝት ነው።

የምናቀርባቸው አገልግሎቶች

ለአንባቢያን፦

  • በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡ ዲጂታል መጽሓፍቶች ለኣንባብያን ማዳረስ።
  • በማንኛውም መሣሪያ ላይ ትኩረትን የማይሰርቅ ንጹሕ የማንበቢያ ሥርዓት፤ ያነበቡት ገጽም በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ ወዲያውኑ ይጣጣማል (sync ይሆናል)።
  • ከመግዛትዎ በፊት ማንበብ እንዲችሉ ለእያንዳንዱ መጽሐፍ ነፃ ቅምሻ (ቅድመ-ዕይታ)።
  • ከእርስዎ ጋር አብሮ የሚጓዝ የግል ቤተ መጻሕፍት — ምንም ዓይነት የአካል ጭነት የለም፣ የቦታ ገደብም የለበትም።

ለደራሲያን፦

  • በተለየ መንገድ ለግዕዝ ፊደላት ተብሎ የተነደፈ የሕትመት መድረኽ
  • መጻሕፍትዎን በበይነመረብ (ኦንላይን) የመሸጥ ዕድል የሚከፍት ዕድል
  • ግልጽ የገቢ መከታተያ ሰሌዳ እና የወርሃዊ ክፍያ ሥርዓት፤ ስንት መጽሐፍ እንደሸጡ እና ክፍያ መቼ እንደሚደርስዎት ማሳወቂያ መንገድ
  • አንባቢያን ሊተማመኑበት የሚችሉትን የጥራት ደረጃ ለመጠበቅ የሚረዳ የኤዲቶሪያል ኣሰራር

ኣድራሻ

  • ለጠቅላላ ጥያቄዎች፦ contact@mahderbooks.com

ፈልግ

  • መጽሓፍት
  • ትግርኛ
  • አማርኛ
  • እንግሊዝኛ

ጸሓፊዎች

  • የደራሲ ቦታ
  • እንደ ደራሲ ተመዝገብ
  • መጽሓፍ ጫን

ድርጅት

  • ስለ እኛ
  • ፈልጉን

ሕጋዊ ሰነዶች

  • የመረጃ ኣያያዝ ስርዓት
  • የኣገልግሎት ፓሊሲ
  • የቅጂ መብት ፖሊሲ
  • የተመላሽ ገንዝበ ፓሊሲ
  • የደራሲ ስራ ፓሊሲ

© 2026 ማህደር ዲጂታል ቤተ-መጽሓፍት። የደራሲ መብት የተጠበቀ ነው።